የኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን

የፋሲካ ኮንፍራንሳችንን በቀጥታ (LIVE) ስተላልፈናል

We (Jerusalem Evangelical Church) have transmitted

our Easter Conference LIVE

 

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ

የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ!

 

 

 

የጌታችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ሞትና ትንሳኤ ለምናከብርበት ለፋሲካ በዓል እግዚአብሔር እንኳን አደረሳችሁ እያልን ቤተክርስቲያናችን ያዘጋጀችውን የፋሲካ ኮንፍራንስ አብራችሁን እንድትካፈሉ በፍቅር እንጋብዛችኋለን

 

በዚህ ዓመት የፋሲካ ኮንፍራንሳችን   ያገለገለን ወንድማችን መጋቢ ተስፋ ወርቅነህ ከአሜሪካ /ሂዩስተን ቴክሳስ/ ነበር።

 

 

ፕሮግራሞቹን ለማየት ከስር የሚገኙትን የያንዳንዱን  የፕሮግራም ዝርዝር ይጫኑ

õ

 

መጋቢ ተስፋ ወርቅነህ

 

 

 

ተላለ ፕሮግራሞችን ለማየት ከስር የሚገኙትን ሊንኮች ይጫኑ

 

 

 

 

 

እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

 

የኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን