- የዚህ ስራ ዋናው ዓላማ መጽሐፍ ቅዱስ ለሰዎች ሁሉ እንዲዳረስና የእግዚአብሔር ቃል መልእክት ከዚህ ቀደም እድል ላልነበራቸው ሰዎች ሁሉ እንዲዳረስ ማድረግ ነው!
- ከዚህ ቀደም ያልተሰራው ስራ ላይ በማተኮር መላ መጽሐፍ ቅዱስን በድምጽ ለመደመጥ ማብቃት!
- በተጨማሪ ሙሉው መጽሐፍ ቅዱስ በአውዲዮ በኤም.ፒ.ስሪ. ፎርማት በዲቪዲ መዘጋጀቱ እግዚአብሔርን ቃል ለማጥናት፣ ለማሰላሰልና ለማሰብ አመቺ መንገድ በመሆኑ ወገኖችን ሁሉ እንዲሁም ተከታዩን ትውልድ ይጠቀም ዘንድ ነው።
|
|
||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! |
|