የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በኤም.ፒ.ስሪ ዲቪዲ የማዘዣ ቅጽ

 

2009-05-24

መላ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስን (የብሉይና የሐዲስ ኪዳንን መጻሕፍት) በአውዲዮ (በድምጽ) በአንድ ዲቪዲ እጅግ መጠነኛ በሆነው ዋጋ (150 የስዊድን ክሮነር/18 ዶላር/ ለኢትዮጵያ ነዋሪዎች 50 ብር) ማግኘትና መገልገል እንደምትችሉ ስንገልጽ በደስታ ነው።

ቅጂዎቹ ኤም. ፒ. ስሪ. (*.mp3) በሚባለው ፎርማት የተዘጋጁ ናቸው። ከግዢው የሚገኘው አነስተኛ ትርፍ ለቤተክርስቲያናችን የሕንጻ ስራ አገልግሎት የሚውል እንደሚሆንና በዚህ ግዢ በመሳተፍ ለእግዚአብሔር ስራም አስተዋጽኦ እያደረጋችሁ እንደሆነ እንድታውቁ እንወዳለን።

መላ መጽሐፍ ቅዱስን በዲቪዲ በፖስታ እንዲላክላችሁ የምትሹ ወገኖች ሁሉ ሙሉ አድራሻችሁን ከዚህ በታች እንድታኖሩልን እንጠይቃለን። በተጨማሪም ትእዛዛችሁን በተመለከተ ኢሜል ስለምንጽፍላችሁ ኢሜላችሁ በትክክል ማስፈራችሁን እንድትፈትሹ አደራ እንላለን።

ምዝገባ የምታደርጉበትን ተራ ጠብቀን በቅድሚያ ትእዛዝን ላስገባችሁ በቅድሚያ ስለምንልክ በተቻላችሁ መጠን የመላ መጽሐፍ ቅዱሱን ዲቪዲ ትእዛዛችሁን በቶሎ ብትልኩልን በቅልጥፍና ትእዛዛችሁን ለማስተናገድ ይረዳናል።

እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

የኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት

 

የመላኪያ አድራሻ

ስም (First name):    
የአባት ስም  (Last name):    

ሙሉ የፖስታ

(የመላኪያ) አድራሻ

ስምንም ጨምሮ 

(Full Postal/Mailing Address):

 

ለምሳሌ፤

BEKELE GIRMA

123 Cunningham str

VA 156

Washington DC

USA

አገር   (Country):    
ስልክ ቁጥር  (Telephone):   (Ex.+251 11 64572335)

ኢሜይል አድራሻ *

  (Email address) obligatory field:

  የግድ መኖር ያለበት

ለማዘዝ የሚፈልጉት ዲቪዲ ብዛት 

(Quantities/No. of DVDs)

   
መልእክት(Message):    
       
ለመላክ ይሄንን ይጫኑ   እንደገና መሙላት ለመጀመር  

 

 

* ማንኛውም ትእዛዛችሁን (ኦርደራችሁን) የተመለከተ መረጃዎችን የምንልክላችሁ በኢሜል ስለሆነ ኢሜላችሁን በትክክል ማስፈራችሁ አማራጭ የሌለው ነገር ነው!