የሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ክርስቲያኖች ሕብረት 24ኛ ዓመታዊ ኮንፍራንስ (ከጁን 30
ፕሮግራሙን በቀጥታ (Live) ለመከታተል ይሄንን ይጫኑ
የመላው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ (የአውዲዮ ቅጂ) በአንድ ዲቪዲ ካሴት (በ2009-06-08 ታደሰ)
እንግዲህ በእኛ እንደሚሰራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፣ ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
(ኤፌ ፫፤፳-፳፩)