የኮንፍረንሱ ጊዜ፣ ከጁላይ 1እሰከ 6 2008 (ከማክሰኞ
ማታ
እስከ
እሁድ
እኩለ
ቀን
ድረስ)
የኮንፍረንሱ አላማ፣ በአንድነት እግዚአብሄርን ለማምለክ, ህብረት ለማድረግ,
ለምስክርነት, ጸጋን ለመከፋፈልና ለመተናነጽ...
አገልጋይ፣
የኮንፈረንሱ ስፍራ፣ ኩምላ / ስዊድን
http://www.gotabro.nu/viewNavMenu.do?menuID=9
(የኮንፍራንሱን ቦታ ስልክ እዚህ ጋር ታገኛላችሁ)
ምዝገባ፣ ኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን (ወንድም ሰለሞን አየለ)
በስልክ ቁጥር፣ +46-(0)-735647040
ወንድም
ፍቃዱ ተመስገን +46-(0)-736645727
ኢሜል አድራሻ፣
jec@j-e-c.org
ክፍያ ሙሉ ኮንፍረንሱን ለመካፈል
ልጆች ከ 0-2 አመት ነጻ
ልጆች ከ 3-12 አመት 800 ስዊዲሽ ክሮነር
(ፍራሽ ለሚተኙ 250ክሮነር)
ወጣቶች ከ13-17 አመት 1000 ሰዊድሽ ክሮነር
አዋቂ ወይንም ከ18 አመት በላይ 1700 ሰዊድሽ ክሮነር
ለአንድ ቀን ክፍያ
ለልጆች 0-2 አመት ነጻ
ከ 3-12 አመት 150 የስዊድን ከሮነር
ወጣቶች ከ 13-17 አመት 200 የሰዊድን ክሮነር
አዋቂ
400 (ፍራሽ ላይ
ለሚተኙ 310 ክሮነር)
ትምሕርት
ቤቱ ከፊንላንድና
ከሰሜን
አውሮፓ
ክልል
ውጪ
ለሚመጡ
200 ክሮነር
ቅናሽ
ያደርጋል
ብዙ
ቤተሰብ
ያላቸውን
ለማገዝ
ከ3
ልጆች
በላይ
ላላቸው
የ3
ልጅ
ብቻ
ይከፍላሉ
ዋጋው
ቁርስ
ምሳ
እራትና
እንዲሁም ከምሳና
ከራት
በኋላ
ሻይና
ቡናን
ያጠቃልላል
ተሳታፊዎች
ሁሉ
አንሶላና
የትራስ
ልብስ
መያዝ
ይኖርባቸዋል
አንሶላና
ትራስ
ያልያዙ
በ60
ክሮነር
መከራየት
ይችላሉ፡፡
ትምሕርት
ቤቱ
50 ልጆችን
ለማስተናገድ
5 ወጣት
ሰራተኞችን
ያሰማራል፡፡
አንድ
ወጣት
ሠራተኛ
ለ15
ሕጻናት
ታስቦ
ሲሆን
ለያንዳንዱ
ወጣት
ሠራተኛ
2000 ክሮነር
ይከፈለዋል፡፡
ኮንፍራንሱ
የሚጀመር ዕለት
ማክሰኞ ጧት
በ10፡00
ሰዓት
የኮንፈረንሱ
ሃላፊዎች
ጎታብሩ
ይደርሳሉ፡፡
ከ15.00
ሰዓት
ጀምሮ
ምዝገባ
ይጀመራል፡፡
17፡00
ራት