የሰሜን አውሮፓ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ሕብረት 23ኛ ዓመታዊ ኮንፈረንስ

ኮንፈረንሱ የሚካሄደው  -            በዮታቭሮ ኩምላ (ለተጨማሪ ማብራሪያ እዚህ ይጫኑ)

ኮንፈረንሱ የሚካሄድበት ጊዜ  -        ከጁላይ 1-6 2008 ዓ.ም

የዚህ ዓመት ኮንፈረንስ አገልጋይ -   ወንጌላዊ ደሉ ጸጋዬ ከኢትዮጵያ
 

ክፍያ

አጠቃላይ ከማክሰኞ እራት ጊዜ አንስቶ  እስከ እሁድ ምሳ ሰዓት ድረስ

አዋቂ (18 ዓመት በላይ) 1700 ክሮነር.
ልጆች 0 - 2 ዓመት     ነጻ
ልጆች 3 - 12 ዓመት    800 ክሮነር
(ፍራሽ ለሚተኙ 250ክሮነር)
ወጣቶች ከ13 - 17      1000 ክሮነር


የተወሰነ ጊዜ ለሚካፈሉ ዕለታዊ ዋጋ በቀን  እነደሚከተለው ይሆናል
አዋቂ                   400 ክሮነር
ልጆች 0 - 2 ዓመት       ነጻ
ልጆች 3 - 12 ዓመት      150 ክሮነር
ወጣቶች ከ13 - 17        200 ክሮነር

 

 ዝርዝር ፕሮገራሙን ወደፊት እናወጣለን!