ቀን፤ 2009-06-17     

  የሰሜን ውሮፓ ትዮጵያውያን ወንጌላውያን ክርስቲያኖች ሕብረት 24 መታዊ ኮንፍራንስ ከጁ 30 እሰከ ጁላይ 5 2009

 

የኮንፍረንሱ ጊዜ ከጁን30 እሰከ ጁላይ 5 2009 (ከማክሰኞ ማታስከሁድኩለ ቀን ድረስ)

 የኮንፍረንሱ አላማበአንድነት እግዚአብሄርን ለማምለክ, ህብረት ለማድረግ,

            ለምስክርነት, ጸጋን ለመከፋፈልና ለመተናነጽ... 

 

 ኮንፍረንሱ የሚካሄድበት ስፍራ፦ የታብሩ የመጽሓፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት / ኩምላ ስዊድን

http://www.gotabro.nu/viewNavMenu.do?menuID=9

(የኮንፍራንሱን ቦታ ስልክ እዚህ ጋር ታገኛላችሁ)

 

 

አገልጋይ፣

  • መጋቢ አሳየኸኝ በርሄ (ከአሜሪካ)

  • የአጥቢያ አገልጋዮች

  • ከአጥቢያዎች የተወጣጡ አስመላኪዎችና ተጋባዥ ሶሎ ዘማሪዎች

ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች:

ለወጣቶች : የወጣቶች ልዩ ፕሮግራም፣ የህይወት ምስክርነትና ካምፕ ፍየር

ለህጻናት: ዘመናዊ የመጫውቻ ቦታ ለመጀመሪያ ጊዜ ከነአገልጋዮች ተዘጋጅቷል

ለታዳጊ ወጣቶች:  ሁለት አገልጋዩች ለመጀመሪያ ጊዜ ተምድበው ለየት ያለ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

ቅዳሜ ዕለት : የካምፕ ፋየርና የግል የህብረት ከተላያየ አገርና ከተማ ከተሰበሰቡ ወገኖች ጋር ለማድረግ እንድንችል ፕሮግራም ተዘጋጅታል።

http://www.gotabro.nu/viewNavMenu.do?menuID=9

(የኮንፍራንሱን ቦታ ስልክ እዚህ ጋር ታገኛላችሁ)

 

ኮንፍንሱን የሚመለከቱ የዋጋ መዘርዝሮች

ከማክሰኞ ራት እስከ እሁድ ምሳ

አዋቂ (18 ዓመት በላይ)        1900

ልጆች 0 – 2 ዓመት            ነጻ

ልጆች 3 – 12 ዓመት          875

ወጣቶች 13 – 17 ዓመት      1000

 

 

የአንድ ቀን ክፍያ

አዋቂ                         475

ልጆች 0 – 2                 ነጻ

ልጆች 3 – 12               200

ወጣቶች 13 – 17            250

 

 

ምዝገባ፣ ኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን (ወንድም ሰለሞን አየለ)

በስልክ ቁጥር፣ +46-(0)-735647040

ወንድም ወሰን ተሾመ፣ +46-(0)-8-209481 ከ9.00-16.00 ሰዓት ወይም በሞባይል:+46-(0)-736162913)

 

ኢሜል አድራሻ፣    jec@j-e-c.org  

 

በተጨማሪም

  •  ከአራት ልጅ በላይ ያላቸው በነጻ ይስተናገዳሉ።

  • ከላይ የተጠቀሰው ዋጋ አልጋ፣ ቁርስ፣ ከምሳ በፊት ቡናና ጣፋጭ፣ ምሳ፣ ከምሳ በኋላ ቡናና ጣፋጭ፣ እራትና ከእራት በኋላ ቡናና ሻይን ይጨምራል።

  •  ወደ ኮንፍረንሱ ስፍራ ሲመጡ የትራስ ልብስ፣ ፎጣና የአልጋ ልብስ ይዘው መምጣት አይርሱ።

  •  ምናልባት ከትምህርት ቤቱ መከራየት ከፈለጉ 100. ክራውን ያስከፍላል።

የመጨራሻው የምዝገባ ቀን ጁን 25. ስለሆነ ለየአጥቢያው በተዘጋጀው የስም ዝርዝር መጻፊያ ላይ ባስቸካይ እንዲመዘገቡ በትህትና እንጠይቃለን።

የስራውና የዝግጅቱ ባለቤት እግዚአብሔር ይባርክዎ!!!

መጓጓዣ፡

ማክሰኞ ጁን 30 ከኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን ወደ ኮንፍራንሱ ስፍራ ወደ ኩመላ የኮንትራት አውቶብስ ስለሚሄድ በዚህ ለመሄድ የምትፈልጉ ወገኖች

ወንድም ወሰን ተሾመን  (ስልክ+46-(0)-8-209481 ከ9.00-16.00 ሰዓት ወይም ሞባይል:+46-(0)-736162913)

እና ወንድም ሰለሞን አየለን (ስልክ +46-(0)-735647040) በማነጋገር መመዝገብ ትችላላችሁ።

ኢሜል አድራሻ፣    jec@j-e-c.org  

አቅጣጫ፡

በመኪና ለመምጣት ለምታስቡ ካርታ

ተጨማሪ አድራሻ

ካርታትልቁ

 

 

 

 

 

 

 

 

ኮንፍራንሱ የሚጀመር ዕለት

ማክሰኞ ጧት 1000 ሰዓትኮንፈረንሱ ሃላፊዎች ጎታብሩ ይደርሳሉ፡፡

15.00 ሰዓት ጀምሮ ምዝገባ ይጀመራል፡፡

1700 ራት