የአንድነት ጊዜ
በቮርቢ ጎርድ
የፊታችን እሁድ ኖቬምበር
27 / 2005
ከቤተክርስቲያን ፕሮግራም በኋላ ሁላችንም
(የኢ. ወ. ቤ/ክ አባላት የሆንንም ያልሆንንም) እህታችን መቅደስ ወዳዘጋጀችው የአንድነት ጊዜ
ታድመናል። የአንድነት ጊዜው አላማ እርስ በእርስ ሕብረት እንድናደርግና አቅማችን እንደቻለም በፈቃደኝነት
ለቤተክርስቲያን የሕንጻ ስራ የምንችለውን እንድንለግስ ለማበረታታት ነው።
በዚህ የአንድነት ጊዜ ቶምቦላ ሎተሪና የተለያዩ
ጨዋታዎችን ይኖሩናል።
አድራሻውንና ወደዚያም እንዴት እንደምንሄድ
የሚገልጸውን ማብራሪያ ከዚህ በታች ማየት ትችላላችሁ! ይሄንን አንድነት ጊዜ በቤተክርስቲያን መሪዎች ፈቃድና
ከኢ.ወ.ቤ/ክ የሕንጻ ስራ አገልግሎት ጋር በመመካከር ያዘጋጀችውን እህታችን መቅደስን በዚህ አጋጣሚ እግዚአብሔር
ይባርክሽ ልንል እንወዳለን።
የአካሄድ ማብራሪያ
Från
T-centralen söndag 27 november kl 14:08 till Vårby gård kl 14:34
Ta tunnelbanans röda linje från T-centralen mot Norsborg.
Den går från T-centralen 14:08.
Du är framme vid Vårby gård 14:34.
Gå cirka 400
meter till Vårby, Duvbergsvägen 6.
Restid 26
minuter.
Trevlig resa!