ቀን፤ ማክሰኞ 2005-11-29
ስለመጋቢ ኦከ ግሪንና የግብረሰዶም መንፈስ በስዊድን ስላለው እንቅስቃሴ ከዚህ በፊት የተዘጋጀውን ዘገባ
ለማንበብ እዚህ ጋር መንካት ትችላላችሁ።
መጋቢ ኦከ ግሪን
ከተመሰረተባቸው ክስ ነጻ ሆነዋል!
የስዊድን
ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማክሰኞ ኖቬምበር 29 / 2005 የሆቭሬትን ፈርድ በማጽናት በኦከ ግሪን ላይ የተመሰረተውን ክስ ውድቅ
አድርጎታል!!
የከፍተኛ ፍርድቤቱን ፍርድ በቀጥታ በስዊድንኛ
እዚህ ጋር ማግኘትና ለራሳችሁ ፍርዱን ማንበብ ትችላላችሁ።
ስለከፍተኛው ፍርድ ቤት ውሳኔ የተሰጡ አስተያየቶች፤
<<የኦከግሪን
ነጻ መውጣት ለእግዚአብሔር ቃል የስብከት ነጻነትና ለእግዚአብሔር መንግስት ትልቅ ድል ነው!>>
ሰለሞን አየለ
የኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የሽማግሌዎች ሰብሳቢ
|
| |

<<በጣም ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው።
ይህ የተጠባበቅነው ነገር ነው። ኦከ ግሪን አሁን ነጻ ሰው ናቸው።እግዚአብሔር ይመስገን።>>
ስቴፋን ግሬቭለ
የአር.ኬ.ቲ.ኤል መስራችና ሊቀመምበር
|
ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይሄንን ውሳኔ መወሰኑ ደስ
ቢያሰኝም በቤተክርስቲያን ውስጥ <<ግብረሰዶምነት ኃጢአት ነው>> ብሎ መስበክና በሕብረተሰብ ላይ የእግዚአብሔርን ቁጣና ፍርድ
እንደሚያመጣ ለሌሎች ማስተማር ይሄንን ያህል ከፍርድ ቤት ፍርድ ቤት ማድረሱ እራሱ ለስዊድን እጅግ አሳፋሪ ነገር ነው!
የግብረሰዶም መንፈስ በስዊድን ውስጥ ይህ ምን እየተስፋፋና በሕብረተሰብ ተቀባይነት በማግኘት በመንግስትና በባለስልጣኖች
በሕግ አውጪዎች አስተሳሰብ እንዴት እየነገሰ እንደመጣ የሚያመለክት አሳዛኝ ክስተት ነው። በስዊድን ውስጥ ታላቅ መነቃቃት ተጭሮ
የእርኲሰትን ሂደት የሚያግድ ብቻ ሳይሆን የሚቀለብስና የተወረሰውን መሬት የሚያስመልስ የእግዚአብሔር እሳት እንዲመጣ በዚህ
አጋጣሚ እንድንጸልይ ያስፈልጋል።
*******************************************************
 |
|
|
|
መጋቢ ኦከ ግሪን |
|
|
| |