"ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።" ዮሐ 3፥14-15
የድነት ትምህርቶች
1. በኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት
2. ነገረ-ድነት: የመዳናችንን ሚስጥር በግልጽ ለመረዳት